Playlist Videos
ቪዲዮ
የዘሃራ እና ኢብራሂም ሰርግ – ጎጇችን
ዘሃራ እና ኢብራሂም ስለፍቅር ታሪካቸው ያጫውቱናል።
ቪዲዮ
የዲያቆን አወቀ እና መስታወት ሰርግ – ጎጇችን
ዲያቆን አወቀ እና መስታወት በቤተክርስቲያን ይጋባሉ።
ቪዲዮ
የፍሬሂወት እና ያሬድ ሰርግ – ጎጇችን
ከጓደኝነት በኋላ የተጀመረው የያሬድ እና ፍሬሂወት ፍቅር ጉዞ ለሰርግ ዝግጅት ይበቃል።
ቪዲዮ
የሐብቶም እና ፋሲካ ሰርግ – ጎጇችን
በቤተክርስቲያን ጉዞ ምክንያት የተዋወቁት ጥንዶች ሰርጋቸውን ያከብራሉ።
ቪዲዮ
የዶክተር ፍሬገነት እና ሄኖክ ሰርግ – ጎጇችን
ዶ/ር ፍሬገነት እና ሄኖክ ከሶስት አመት የርቀት ጓደኝነት በኋላ ሰርጋቸውን ያከብራሉ።
ቪዲዮ
የፍሬዘር እና ፍሬሕይወት ሰርግ – ጎጇችን
መጀመሪያው ጎጇችን ምዕራፍ 3 ክፍል 1 ላይ ፍሬዘር እና ፍሬሕይወት ሰርጋቸውን ያከብራሉ።
ቪዲዮ
የበረከት እና ሩት ሰርግ – ጎጇችን
በረከት እና ሩት ትልቅ የሰርግ ዝግጅት ያቅዳሉ። በቤተሰባቸው እና ጓደኞቻቸው ታጅበው ሰርጋቸውን ያከብራሉ።
ቪዲዮ
የሳምራዊት እና ኬኔዲ ሰርግ – ጎጇችን
ሳምራዊት እና ኬኔዲ ለየት ያለ የሰርግ ዝግጅት ያቅዳሉ። በቤተሰባቸው እና ልጆች ታጅበው ሰርጋቸውን ያከብራሉ።
ቪዲዮ
የምንተስኖት እና ዶክተር ሜቲ ሰርግ – ጎጇችን
የልጅነት ፍቅረኛሞች ዶክተር ሜቲ እና ምንተስኖት ሰርግ ዝግጅት። ሙሽሮቹ ስለሰርግ ዝግጅታቸው ታዳሚውን ያጫውታሉ።
ቪዲዮ
የእየሩሳሌም እና ጌዲዮን ሰርግ – ጎጇችን
የእየሩሳሌም እና ጌዲዮንን ሰርግ ስነስረአት ይካሄዳል። ሙሽሮቹ በኢንጌጅመንት ቀናቸው ላይ ስለተካሄደው ያጫውቱናል።
ቪዲዮ
የያፌት እና በጸሎት ሰርግ – ጎጆዋችን
በዚህ ሳምንት ጎጆዋችን ላይ የያፌት እና በጸሎትን ሰርግ እንከተላለን። የያፌት እና በጸሎት ግንኙነት ምን እንደሚመስል እና እንዴት ለሰርጋቸው እንደተዘጋጁ እናያለን። የሰርግ ዝግጅታቸውንም እንከተላለን።
ቪዲዮ
ጎጆዋችንን ፕሮድዩስ ካደረጉት ብድን ጋር ጥያቄና መልስ – ጎጆዋችን
በአቦል ቲቪ የሚተላለፈው የመጀመሪያው ስለኢትዮጵያዊያን የሰርግ ስነስራአት የተሰራው ሪያሊቲ ቲቪ ሾው ጎጆዋችንን ካቀረብልዎ ፕሮዳክሽን ቡድኖች ጋር ጥያቄና መልስ አድርገናል። በዚህ ልዩ የቀረጻ ጊዜያቸው ውስጥ ያጋጠማቸውን፣ ያደነቋቸውን እና የተማሩበትን ሁሉ ያካፍሉናል።
ቪዲዮ
የሌንሳ እና አኑሽ ሰርግ – ጎጆዋችን
በዚህ ሳምንት ጎጆዋችን ላይ የሌንስ እና አኑሽ ሰርግ እንከተላለን። ሙሽሮቹ የሰርጋቸው ቀን ላይ ምን እንደተሰማቸው እና ስለ ድግሱ ምን እንዳሰብ ጥያቄና መልስ እናያለን። ጓደኞች እና ቤተሰቦቻቸው የሚመኙላቸውን እና ስለ ሰርግ ዝግጅቱ እናያለን።
ቪዲዮ
ጎጇችን ሪያሊቲ ሾው ማስታወቂያ – የአቦል ቲቪ ሾው
የኢትዮጵያውያን የሰርግ ስርአት ባሕሎች በስፋት ያሳያል ከዚህም በላይ የኢትዮጵያን ባህል ቅርስ ማራኪ ቦታዎችን፣ የሙሽሮችን አልባሳት ፣ የህብረተሰቡን አኗኗርን፣ ልምድ እና ልዩ ልዩ ስርአትም ይታዩበታል።